ምን ላድርግ?

ጠያቂ፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የወሲብ ፍላጎቴ እየጨመረ መጥቷል። እኔ ደግሞ ፍቅር መስራት ላይ ብዙም ጎበዝ አይደለሁም። የሴት ጓደኛዬ ደግሞ ፍቅር አሰራርህ እንደ ኮርማ በሬ ነው ትለኛለች። ምን ላድርግ?

መካሪ፡ አንደኛ ተረጋጋ። ሰከን በል። ሁለተኛ ወሲብ ስትፈጽም ኃይል አታብዛ። ለስላሳ (soft) ሁንላት። በእርጋታ ሳታሳምም ብዳት። ሶስተኛ ያንተን ስሜት ብቻ ሳይሆን የሷንም ፍላጎት ተረዳ። የምትልህን አዳምጥ። “እንዴት አድርጌ ላስደስትሽ?” ብለህ ጠይቃት። ነጻ ሆነህ ፍላጎቷን እንድትነግርህ ገፋፋት። ግልጽ ሁን። ነጻ ሆነህ ስታዋያት ነጻነት ይሰማታል። ይበልጥ ትወድሃለች። እሷ ከረካች አንተንም ታረካሃለች። በርጋታ ወስባት። በርግጥ አንዳንድ ወንዶች ሴቶችን እያሳመሙ ካልበዱ ወንድነት አይሰማቸውም። ከፍተኛ እርካታ የሚሰማቸው ሴቶች ሲያማቸውና “ማረኝ” እያሉ ሲጮኹ ነው። እነዚህ በሌላው ሰው ህመም የሚረኩት ወንዶች ማቾ-ሳዲስት ይባላሉ። እያሳመመ የሚበዳቸውን ወንድ የሚመርጡ አንዳንድ ሴቶችም አሉ። ያንተ ጓደኛ ግን የነሱ ተቃራኒ ስለሆነች ለስለስ አድርገህ መብዳቱ ለሁለታቹም ጠቃሚ ይሆናል። ወዳ አይደለም “ኮርማ ነህ” ለማለት የተገደደችው። ስለዚህ አስብበት። እንደ ፈረስ አትጋልብባት። ወሲብ ከመጀመርህ በፊት ከአምስት ደቂቃ በላይ የሚሆን ጊዜ ውሰድና በፎርፕሌይ (በቅድመ-ወሲብ እንቅስቃሴዎች) አዝናናት። በቁላ ከመደብደብ ይልቅ አብዛኞቹ ሴቶች ፎርፕሌይን ይመርጣሉ። በፎርፕሌይ ብዙ ሴቶች ኦርጋዝም ላይ ይደርሳሉ። አንተ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቆሞ ሊገነፍልብህ ይችላል። ሴቶች ግን እንደ ወንዶች በቀላሉ ስሜታቸው አይመጣም። በተለይ የተገረዙ ከሆኑ ብዙ ችግር አለባቸው። እናም ታገስና ጠብቃት። ከፎርፕሌይ በኋላ ስሜቷ መነቃቃት ሲጀምር እየሳምክ፣ እያቀፍክ፣ እያጫወትክ፣ ዓይን ዓይኗን እያየህ፣ ቀስ እያልክ ብዳት። አትቸኩል። የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል። ስሜትህ ሲወጣልህ ጥለሃት አትነሳ። ፍቅረኛህ እንጂ ከፍለሃት የምትተኛት ሴት አይደለችም። ስለዚህ የራስህን ጥቅም ብቻ አስጠብቀህ፣ ልክ ድመት እንዳየ አይጥ፣ ካልጋ ውስጥ ዘለህ አትውጣ። እሷን ሳታረካ አታንቀላፋ። አንተ እንደ ረካኸው እሷንም አርካት። ይህን ምክር ከሰማህ ድክመትህን አሻሽለህ ጥሩ አፍቃሪ ይወጣሃል። ለጊዜው በዚሁ እንቋጭ።

2 thoughts on “ምን ላድርግ?

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s