መሳሳም

በሮማንቲክ ግንኙነት ውስጥ ላሉ ሰዎች መሳሳም ልዩ ትርጉም አለው። መሳሳም የመባዳትን ያህል ያቀራርባል፣ ያቆራኛል። በስሜት ሌላ ዓለም ውስጥ ይከታል። ድንግሎች ድንግልናቸውን በመጀመሪያ ደረጃ የሚያጡት ከናፍርታቸው ላይ ነው።

መሳሳም ፍቅረኞችን እንደ ማግኔት ያጣብቃል። ራሱን የቻለ መስተፋቅር ነው። ሁለት የሚዋደዱ ሰዎች፣ ፍቅረኞች መሆናቸውን ለዓለም የሚያበስሩት በመሳሳም ነው። መተሻሸት፣ መባዳት የሚመጣው ከመሳሳም በኋላ ነው።

መሳሳም ከወሲብ የበለጠ ክቡርና ውድ ነገር ነው። ለምሳሌ ሴተኛ ተዳዳሪዎች፣ ከንፈሮቻቸውን በጣም ለሚወዱት ወንድ ካልሆነ፣ ለማነኛውም ተራ ደንበኛ፣ ካልሰከሩ በስተቀር አያስቀምሱም።

አንድ ወንድ በአሳሳሙ ፍቅረኛውን ሊያከንፍ ይችላል። አንድ ሴት በአሳሳሟ ፍቅረኛዋን ልታከንፍ ትችላለች። አሳሳምህን የማትወድ ከሆነ የፍቅር ግንኙነታችሁ ሊቋረጥ ይችላል። አሳሳምሽን ካልወደደ ፍቅራችሁ ሊቀዘቅዝ ይችላል። ሆኖም የመሳም ጥበብን ከእናቱ ማህጸን ይዞ የሚወጣ የለም። በልምድ የሚሻሻል ችሎታ ነው። ብዙ በሳምክ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ የመሳም ጥበብን ትካናለህ። ብዙ በሳምሽ ቁጥር ጥሩ ሳሚ ይወጣሻል።

ጥሩ ሳሚ ለመሆን የግድ ወንዶች ከተለያዩ ሴቶች፣ ሴቶች ከተለያዩ ወንዶች ጋር መውጣት የለባቸውም። ከአንድ ሰው ጋር ሆኖ የመሳምን ጥበብ በመማር ጠቢብ ሆኖ መገኘት ይቻላል። የተለያዩ የመሳሳም ስልቶች አሉ። እነዚህን ስልቶች ማወቅና ማዳበር ለጥሩ የፍቅር ግንኙነት በር ይከፍታል።

አንተ ጥሩ ሳሚ ሆነህ እሷ መሳም የማትችል ከሆነች፣ እሷን መናቅና ማጣጣል የለብህም፤ አስተምራት። አንቺ ጥሩ ሳሚ ሆነሽ እሱ ግን ገና ጀማሪ ከሆነ፣ አትሳለቂበት፤ አስተምሪው። ሁለታችሁም ጥሩ ሳሚዎች ካልሆናችሁ፣ ፊልም እያያችሁ ተማማሩ። መማማር ፍቅራችሁን በይበልጥ ያጠነክረዋል።

ይህን ያውቁ ኖሯል፦

ሀ) ከንፈሮቻችን የብዙ ነርቮች መከማቻ ናቸው። ስትሳሳሙ ቁላህ የሚገተርበትና ቂንጥርሽ የሚቆምበት ምክንያት ነርቮቹ ስሜታችሁን ስለሚቀሰቅሱ ነው።

ለ) ጥናት የተደረገባቸው 40% ምዕራባውያን ወንዶች መሳሳም የወሲብ ፍላጎታቸውን በእጥፍ እንደሚጨምር ይናገራሉ።

ሐ) ጥናት የተደረገባቸው በ18 እና በ24 የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ 54% ምዕራባውያን ሴቶች ሌላ ሴትን ስመው እንደሚያውቁ ይናገራሉ። በ25ና በ34 የዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙት ደግሞ ቁጥሩ ወደ 43% ይወርዳል።

መ) ወንዶች የፈለጓትን ሴት “አሳሳሟ ደበረኝ” ብለው ከመብዳት ወደ ኋላ አይሉም። ሴቶች ግን አንድ ወንድ አሳሳሙ ካስጠላቸው ከመበዳት ሊቆጠቡ ይችላሉ።

ሠ) ፍቅረኛሽ “ቻው” ሲልሽ፣ ሁልጊዜ በቸልተኝነት ሳም አድርጎ የሚተውሽ ከሆነ፣ ፍቅራችሁ እየቀዘቀዘ ለመምጣቱ ምልክት ነው።

10 thoughts on “መሳሳም

  • actually am new for ziz web site, but በጣም ነው የተመቻችሁኝ ምን መሰላቹ የኛ ሃገር ሰው በጣም ለንደዚህ አይነት ነገር ያፍራል of course ሊወቀስ አይገባም, coz it is our culture, but what we have to understand is zay this is the real truth, we have to talk , discuss, argue about it to make our life sensational. other wise zer will always b a problem

 1. ውድ የቅዱስ በልግና ቤት ዌብሳይት አዘጋጆች እንደምን አላችሁ በዌብሳይታችሁ
  የተመረጡት የመወያያ ርእሶች እና የምትጽ ፉዋቸው(የምታቀርቡዋቸው)
  ትምህርት ሰጪና አዝናኝ በመሆናቸው ዌብሳይት ነው ለማለት ተገድጃለሁ፡፡
  አንዳንድ ጉዋደኞቼ ግን የምታቀርቡት ነገር ብልግና ብቻ እንደሆነ አድርገው ነው
  የወሰዱት፡፡ እውነቴን ነው የምላችሁ በጣም ያካብዳሉ!! ልክ እንደ ባህታዊና በህታዊት
  ማለት ነው ራሳቸውን የሚቆልሉት ለማስረዳት አጣሁ አቅም ተማሪ ነኝ እኔ አላውቅም፡፡ ግን እኔ በበኩሌ ተመችታችሁኛል!!! ጻፉልኝ;

 2. ሰላም እንደምን አላችሁልኝ ውድ የቅዱስ ብልግና አዘጋጆች፡፡እኔ የምሰጣቹህ አስተያየት ፡-
  1የምትወዳትን ሴት ለማገኘት ምን መደረግ እንዳለበት ብትፅፉ?
  2የምትወድህን ሴት ለማወቅ ምን ማድረግ እንዳለብን ብትፅፉ?
  የሁለቱም ፆታ ችግር ስለሆነ ወሳኝነት ያለው ይመሰለኛል፡፡

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s