ወሲብ በእርግዝና ጊዜ

የአንባቢ ጥያቄ፦በእርግዝና ጊዜ ወሲብ መፈጸም ችግር አለው ወይ? ችግር ከሌለው በምን ሰዓት ወይም በየትኛው ወር ብንባዳ ይመረጣል? የትኛው ዓይነት የአበዳድ ዘዴ ተመራጭነት አለው?

ኢሮቲካሊቶጵያ፦ በእርግዝና ጊዜ ወሲብ መፈጸም ብዙም ችግር የለውም በአግባቡ ከተፈጸመ። እንደውም በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት አለው። በርግጥ የሚከተሉት ምክንያቶች በእርግዝና ጊዜ የሚደረግን ወሲብ ሊወስኑ ይችላሉ፦

ተባጂዎቹ ከዚህ በፊት ለወሲብ ያላቸው አመለካከት
የፍቅረኛህ ወይም የፍቅረኛሽ የግል እምነት
የእርግዝናው ሁኔታ
እርግዝናውን በተመለከተ የባልና ሚስቱ ወይም የተፋቃሪዎቹ ስሜታዊነት

በስነ-ህይወት መነጽር ካየነው ወሲብ በእርግዝና ጊዜ ጣፋጭ ሊሆን የሚችልበት ምክንያት እምስ ከሌላ ጊዜ በበለጠ አለስላሽ ተፈጥሯዊ ቅባት (ሉብሪካንት) ስለምታመነጭና ወፈር ብላ ልክ እንደ ስፖንጅ ለስልሳ ስለምትገኝ ነው። ከዚያም በተጨማሪ ፍቅረኛህ አንዴ አርግዛ ስላለች “ታረግዝብኝ ይሆን?” የሚል ፍራቻ አይኖርም። አንቺም እርግዝናን ፈርተሽ ከወሲብ መቆጠብ አይኖርብሽም። ኮንደም መጠቀም ኪኒን መዋጥ ወይም መርፌ መወጋት አላስፈላጊ ይሆናል ማለት ነው (ኮንደም አለመጠቀም የሚለው በትዳር ላይ ወይም ተማምነው አንድ ላንድ ጸንተው ለሚኖሩ ሰዎች ብቻ ነው)። እርጉዝ ስለሆንሽ “ዳግም ስለማላረግዝ ከፈለኩት ወንድ ጋር ልውጣ” የሚል አቋም ከወሰድሽ፣ ለአባላዘር በሽታዎች ልትጋለጪ ትችያለሽ። ይህ የወሲብ ዓይነት የሚፈጸመው ልጅ ለመውለድ ታቅዶ ወይም ልጅ ላለመውለድ እየተፈራ ስላልሆነ፣ በጣም የሚመች ነው። ወሲብን እንደ ልብ የሚጠግቡበት አንዱ መንገድ ነው።

በርግዝና ጊዜ ወሲብ የሚፈራበት ምክንያት ህጻኑ ይጎዳ ይሆን ከሚል ፍራቻና እርጉዟን ካመማትስ፣ ካልተመቻትስ፣ ሰውነቷን ከረበሻትስ ከሚል ሐሳብ ነው። አንዳንድ ሴቶች በርግዝና ጊዜ በባህሪም ሆነ በአካላዊ ሁኔታ በየጊዜው ይለዋወጣሉ። ግዙፍነት ይሰማቸዋል። ይህ ግዙፍነት ላይመቻቸው ይችላል። አንዳንድ ወንዶች ደግሞ በእርግዝና ወቅት የወሲብ ፍላጎታቸው ይጨምራል። እርግዝናው ፍላጎታቸውን ያባብሰዋል። እርጉዝ የሆነችን ሴት መብዳት ያስደስታቸዋል።

በርግዝና ጊዜ ወሲብ መፈጸም ከፈለጋችሁ ወሳኙ ነገር ሁለታችሁም በግልጽ መወያየት መቻል አለባችሁ። ወሲባዊ ፍላጎቱ የጋራ መሆን አለበት። ህጻኑ ባደገ ቁጥር ጫናው እናቱ ላይ ይጨምራል። ስለዚህ ለውጡን በሚገባ እያስተዋሉ ለእያንዳንዱ ለውጥ የሚመቹ የአበዳድ ስልቶችን እየሞከሩ መተግበር አስፈላጊ ነው። ብዙ ሴቶች በመጀመሪያዎቹ ወራት ወሲብ ቢፈጽሙ ግድ የላቸውም። ሆኖም አንዳንዶቹ ጽንሱ እየገፋ ሲመጣ ለህጻናቸው ብዙ ስለሚያስቡና ስለሚጨነቁ ወሲብ መፈጸም እንደ አደጋ ሊታያቸው ይችላል። ስለሆነም ፍራቻቸውን ከግንዛቤ አስገብቶ ተገቢ የሆኑ መፍትሔዎችን ማቅረብ ጥሩ ነው።

በወሲብ ጊዜ ብዙዎች የሚያዘወትሯቸው የወሲብ ስልቶች የሚከተሉት ናቸው፦

ሴቷ ከላይ (ወንዱ በጀርባው ይተኛል፣ ሴቷ ከላይ ሆና ትበዳዋለች፣ እሱም ከስር ይበዳታል)
የኋሊት ወይም ስፑኒንግ (ወንዱ ከሴቷ ጀርባ ተኝቶ በጓሮ በር ይበዳታል)
በጎን ጉልበቷን ወደ ላይ ሰቅሎ መብዳት

በእርግዝና ጊዜ ወሲብ እንዳይፈጸም የሚያስገድዱ ሁኔታዎች፦

ፍቅረኛህ ከዚህ በፊት ያለጊዜው የደረሰ የወሊድ ታሪክ ካላት
ደም የሚፈሳት ከሆነ
ከሁለት አንዳችሁ የአባላዘር በሽታ ካለባችሁ
ፍቅረኛህ ወሲብ የመፈጸም ፍላጎቱ ከሌላት

በተረፈ መልካም ብድ እንመኝላችኋለን!

12 thoughts on “ወሲብ በእርግዝና ጊዜ

  1. የአመዱ አዘጋጆች በጣም ነው ደስ የሚለው በዚሁ ቀጥሉ

    እኔ ግን መብዳት ስለምፈልግ መበዳት የምትፈልግ ካለች አገናኙኝ ለምታደርጉልኝ ትብብር በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  2. እናንተ ትንሽ አታፍሩም” ቅዱስ” ብልግና ስትሉ.”ቅዱስ” የሚለው ስያሜ እንካን ለብልግና ለሰው ስም አይሰጥ እንዴት ነው የመላእክት ስም የብልግና መጠሪያ የምታደርጉት

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s